Terms & Conditions – የስራ ውል እና መመሪያዎ
For Construction Workers – ለግንበኞች
1) Payment will be made only upon 100% completion of the assigned sub-station or task.
ክፍያ የተመደበውን ሰብ ስቴሽን ወይም ተግባር 100% ሲያጠናቅቁ ብቻ ይፈጸማል።
2) The rate of payment will be agreed upon in this registration form.
የክፍያ ተመን በዚህ የመመዝገቢያ ቅፅ ውስጥ በመስማማት ይወሰናል።
3) Payment rate may vary depending on the nature and complexity of the task.
የክፍያው ተመን ከስራው አይነት እና ብዛት ሊለያይ ይችላል።
4) Workers must ensure proper reporting and task verification by the site engineer.
ሰራተኞች የሚሰሩትን ስራ፤ የስራ እድገት ሂደትን እና የስራው ጥራት በሳይት ኢንጂነር ታይቶ መረጋገጥ ይኖርበታል።